በመጣበት አመት በርካታ የኢትዮጵያ እግርኳስ ተከታታዮችን ባስገረመ መልኩ የሊጉ አውራ ቡድኖችን ሁሉ ሳይቀር በማሸነፍ የ2009 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊጉ ክስተት የሚል ስያሜ የተሰጠው ፋሲል ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፖርቱጋላዊው ካርሎስ ማኑኤል ቫዝ ፒንቶን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ አድሮጎ መሾሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡
(ቅዳሜ ግንቦት ፳፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. June 3, 2017)፦ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የእግር ኳስ ተጫዋች የነበረው አሰግድ ተስፋዬ፤ በዛሬው ዕለት ከልምምድ መልስ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ወድቆ