ብዙ ሴቶችን ማግባት በማትፈቅደው ታይላንድ አንድ ግለሰብ 120 ሚስቶችን አግብተው እየኖሩ ነው

ታይላንድ ብዙ ሴቶችን ማግባትን በትክለክልም አንድ ዜጋዋ ግን 120 ሚስቶች አግብተው እየኖሩ ነው።

ከሀገሪቱ ዋና ከተማ ባንኮክ 90 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የፍሮምኔ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት ታምቦን ፕራሴርት፥ ከሀገሪቱ ህግ ተፃራሪ የሆነ ድርጊትን በመተግበራቸው ስማቸው የመገናኛ ብዙሃንን ቀልብ ስቧል።

ሰውየው 120 ሚስቶች አላቸው መባሉን የሰሙ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን፥ እውነትነቱን ለማረጋገጥ መቅረፀ ድምጫቸውን ይዘው ወደ ወረዳ አስተዳዳሪው ቤት አቀኑ።

ታምቦን ፕራሴርት ለጋዜጠኞቹ የፈለጉትን ጥያቄ መለሱላቸው።

ታይላንድ ብዙ ሴት አግብቶ መኖርን ህገወጥ ድርጊት ብላ ብትመዘግበውም፥ ሰውየው ግን 120 ሚስቶች እንዳሏቸው ለጋዜጠኞች ሃቁን ተናገሩ።

ፕራሴርት ሚስቶቻቸው እርስ በእርሳቸው እንደሚተዋወቁና ሰላማዊ የህይወት ምዕራፉ መቀጠሉን ነው የገለፁት።

እስካሁንም ከ28 በላይ ወንድና ሴት ልጆችን ከተለያዩ ሚስቶቻቸው መውለዳቸውን ተናግረዋል።

የ58 ዓመቱ ፖለቲከኛና በግንባታው ኢንዱስትሪ ስኬታማ ቢዝነስ ያላቸው ፕራሴርት፥ ከመጀመሪያ ሚስታቸው ጋር የተጋቡት በ17 ዓመታቸው ነው።

የመጀመሪያ ሚስታቸውን በግምት አንድ ወይም ሁለት ዓመት ብቻ እንደሚበልጧቸው፣ ሶስት ልጆች እንደወለዱ፣ ከዚያ በኋላ ያገቧቸው ሴቶችም አብዛኞቹ እደሜያቸው ከ20 ዓመት በታች እና በ20ዎቹ ውስጥ የሚገኙ መሆኑን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

“በእድሜ ገፋ ያሉት ሴቶች ብዙ ክርክርና ውዝግብ ስለሚፈጥሩ እነሱን ለጋብቻ አልመርጣቸውም” የሚለውንም አልካዱም።

ፕራሴርት በግንባታው ኢንዱስትሪ እንደመሰማራታቸው በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ህንፃዎችን ለመስራት ሲያቀኑ ሚስት አግብተው ይመለሳሉ።
“ሁሉንም ሚስቶቼን እወዳቸዋለሁ” ይላሉ።

የሚገርመው ደግሞ አንድን ሴት ሲያገቡ ከዚህ በፊት ያገቧቸው ሌሎች ብዙ ሴቶች መኖራቸውን በግልፅ የሚናገሩ ሲሆን፥ ለነባር ሚስቶቻቸውም ሌላ ሴት ሊያገቡ ማቀዳቸውን አብራርተው ነው ጋብቻ የሚፈፅሙት።

ከሚስቶቻቸው መካከል 22 ያህሉ በፍሮምኔ ወረዳ በሚገኘው ቤታቸው አቅራቢያ የሚኖሩ ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ደግሞ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ናቸው ተብሏል።

ታይላንዳዊው ባለብዙ ሚስት “አንድ ሴት ለማግባት ሳቅድ ለሚስቶቼ እነግራቸዋለሁ፤ ሁሉም ደስ ብሏቸው ሀሳቤን ይቀበሉታል” ነው ያሉት።

“ሚስቶቼን በጣም አከብራቸዋለሁ፥ ሳገባቸውም እንደየባህላቸው ቤተሰቦቻቸውን በሽማግሌ አስጠይቄ ነው” ያሉት ፕራሴርት፥ ሁሉንም ሚስቶቻቸውን በደማቅ የሰርግ ስነስርዓት ማግባታቸውን ተናግረዋል።

ለ120 ሚስቶቻቸውና ለ28 ልጆቻቸው ቤት ገንብተው እያኑሯቸው ሲሆን፥ ደስተኛ ህይወት እንዲያሳልፉም እያደረጉ መሆኑን ገልፀዋል።

በቅርቡ ያገቧት አዲሷ ሚስታቸው ናም ፎን እድሜዋ 27 ዓመት ሲሆን፥ ጋዜጠኞች ፕራሴርትን ስለሚስቶቻቸው ብዛትና ስለህይወታቸው ሲጠይቋቸው አብራ ብትገኝም ምንም ዓይነት መደናገጥ እንዳልታየባት ነው የተነገረው።

ይህም ሰውየው ሚስቶቻቸውን ሲያገቡ ስላላቸው የቀደመ ህይወት በግልፅ አወያይተው መሆኑን ያረጋግጣል ተብሏል።

ሆኖም በታይላንድ ብዙ ሚስትን በሚከለክለው ህግ መሰረት፥ ድርጊታቸው ህጋዊ ቅጣት ያስከትልባቸዋል ወይ የሚለው ጥያቄ ምላሽ ያላገኘ ጉዳይ ነው።

 

ምንጭ፦ኦዲቲ ሴንትራል

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(0 votes)

370124 comments

 • black floral dress material

  black floral dress material - Wednesday, 26 June 2019

  vintage floral cotton dresses floral dress keyhole floral dress aline minkpink floral dress urban outfitters floral dresses online australia next ecru floral dress
  black floral dress material

 • myleene klass floral dress ebay

  myleene klass floral dress ebay - Wednesday, 26 June 2019

  floral dress big girls shoes for long floral dress floral print tight dress floral dresses for summer wedding floral dress etsy floral maxi dress dorothy perkins
  myleene klass floral dress ebay

 • floral dress bodycon

  floral dress bodycon - Wednesday, 26 June 2019

  flower girl dresses for summer wedding flower girl dresses for babies canada new look black floral wrap dress baby gap yellow floral dress maxi floral dresses for women zara mint floral dress
  floral dress bodycon

 • louboutin outlet

  louboutin outlet - Wednesday, 26 June 2019

  Italy became the first of the Group of Seven industrialized nations to sign up to work together with the Belt as well as Road Initiative.

 • pink floral dress black tights

  pink floral dress black tights - Wednesday, 26 June 2019

  new look blue floral bandeau maxi dress janie and jack floral lace dress mac duggal short floral dress what colour shoes to wear with a white floral dress marchesa notte short floral dress simply vera wang floral dress
  pink floral dress black tights

 • LarionsaFew

  LarionsaFew - Wednesday, 26 June 2019

  jeux de casino casino [url=http://casinoballurex.com/]casino[/url] casino en ligne

 • floral dress summer 2016

  floral dress summer 2016 - Wednesday, 26 June 2019

  floral dress lazada white house black market blue floral wrap dress floral dress celebrity next red floral jersey dress lipsy floral bodycon dress size 10 floral dress zip front
  floral dress summer 2016 http://www.phantomlite.net/floral-dress-summer-2016-dressh

 • qjuvalgof

  qjuvalgof - Wednesday, 26 June 2019

  [url=http://viagenericahecv.com/]viagra[/url] viagra Viagra a prescription

 • abbigliamento uomo online

  abbigliamento uomo online - Wednesday, 26 June 2019

  魏慰蟻渭伪魏喂伪 渭蟺蔚味 纬蠀谓伪喂魏蔚委蔚蟼 渭蟺位慰蠉味蔚蟼champion 伪谓未蟻喂魏维 蠁慰蠉蟿蔚蟻 2019 渭苇纬蔚胃慰蟼 m伪谓蟿喂纬蟻伪蠁伪 frame 蠁胃畏谓伪 伪蟺慰渭喂渭畏蟽畏 蟻慰蠀蠂伪 mcm 蟿蟽伪谓蟿蔚蟼 伪蟺慰渭喂渭畏蟽畏 渭维蟻魏蔚蟼蟻喂纬苇 渭委谓蟿喂 蠁蠈蟻蔚渭伪 渭蔚 魏慰蠀魏慰蠉位伪 蟽魏慰蠉蟻慰 渭蟺位蔚 维蟽蟺蟻慰 纬蠀谓伪喂魏蔚喂伪 蟻慰蠉蠂伪 蠁慰蟻苇渭伪蟿伪
  abbigliamento uomo online

 • hrxxOmice

  hrxxOmice - Wednesday, 26 June 2019

  [url=http://cialisfw.com/]buy cialis[/url] generic cialis cialis online

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top