ዋይኒ ሩኒ ለ2 ዓመት እንዳያሽከረክርና የ100 ሰዓት ነጻ የማህበራዊ አገልግሎት ቅጣት ተላለፈበት

የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንና የማንቼስተር ዩናይትድ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አግቢው ዋይኒ ሩኒ ጠጥቶ በማሽከርከሩ ምክንያት ቅጣት ተላለፈበት።

በአሁኑ ጊዜ ለኤቨርተን የሚጫወተው የቀድሞ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አንበሉ ዋይኒ ሩኒ ጠጥቶ አሽከርክሯል በሚል ነው ፍርድ ቤት የቀረበው።

ሩኒ ባሳለፍነው ነሃሴ 26 2009 ዓ.ም ነበር ጠጥቶ በማሽከርከር ላይ እያለ በፖሊስ የተያዘው።

በዚህ ተግባሩ ፍርድ ቤት የቀረበው የ31 ዓመቱ አጥቂ ዋይኒ ሮኒ ለ2 ዓመታት ምንም አይነት ተሽከርካሪ እንዳያሽከረክር እግድ ተጥሎበታል።

ከዚህ በተጨማሪም ያለምንም ክፍያ ነጻ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ስራዎችን እንዲሰራ እና የ170 ዩሮ የገንዘብ ቅጣትም ተፈርዶበታል።

ለፍርድ ቤት ቀርቦ የተነበበው ክስ ላይ ሩኒ አልኮል ጠጥቶ ለማሽከርከር ከተቀመጠው መጠን ሶስት እጥፍ ያክል ያለፈ አልኮል ወስዷል ነው የተባለው።

በትንፋሽ መመርመሪያ ማሽን በተገረደበት ምርመራም በ100 ሚሊ ሊትር ውስጥ 104 ማይክሮግራም የአልኮል መጠን ተገኝቶበታል።

በእንግሊዝ ህግ መሰረት ጠጥቶ ማሽከርከር የሚቻለው የአልኮል መጠን በ100 ሚሊ ሊትር ውስጥ 35 ማይክሮ ግራም ብቻ ነው።

የሩኒ የህግ አማካሪና ጠበቆች ተጫዋቹ የተለያዩ የእርዳታ ስራዎች ላይ ስለሚሳተፍ የማህበረሰብ አገልግሎት ቅጣቱ ይቀነስለት በሚል ይግባኝ አስገብተው የነበረ ቢሆንም፥ ዳኛውን ምክንያቱ አላሳመነኝም በሚል ውድቅ አድርገውታል።

የኤቨርተን ተጫዋቹ ሩኒ ከፍርድ ቤት ውሎው በኋላ በሰጠው መግለጫ፥ “የሰራሁት ስራ ሙሉ በሙሉ ጥፋት ነው፤ ለጥፋቴም በይፋ ይቅርታ እጠይቃለሁ” ብሏል።

“ከዚህ ቀደም ቤተሰቦቼን፣ ማናጀሬን፣ የክለቤን ሃላፊ እና በኤቨርተን የእግር ኳስ ክለብ ውስጥ የሚገኙትን በሙሉ ይቅርታ ጠይቄያለሁ” ያለው ሩኒ፥ መላውን የኤቨርተን ደጋፊዎች እና በእግር ኳስ ህይወቱ ከጎኑ ለነበሩት ወዳጆቹ እና የእግር ኳስ አፍቃሪያን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

“ፍርድ ቤቱ ያስተላለፈብኝን ውሳኔም ሙሉ በሙሉ እቀበላለሁ፤ የተጣለብኝ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራ በአግባቡ በመስራትም እንዲቀነስልኝ አደርጋለሁ” ብሏል።

 
ምንጭ፦ ቢቢሲ

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(1 Vote)

59565 comments

 • aurelmar

  aurelmar - Monday, 12 November 2018

  air yeezy ii 2 sp max 90 red black pink cincinnati reds hat walmart nike lunar tr1 wolf grey chicago cubs wool hat adidas climacool ride trainers mens lax mackage leandra down coat
  aurelmar

 • azhomereports

  azhomereports - Monday, 12 November 2018

  adidas superstar originals outfit jordan 4 grey cement black michael kors zip around wallet continental silver blue mens nike air max tailwind 7 shoes yellow silver womens nike air max zero shoes canada goose expedition parka limited edition
  azhomereports

 • getmovedin

  getmovedin - Monday, 12 November 2018

  nike free 5.0 2014 white grey nike huarache ultra mens orange red air max thea grey and yellow purple orange mens nike kobe 7 shoes north face womens venture jacket review cheap under armour clutchfit prodigy womens gold
  getmovedin

 • ratedpractice

  ratedpractice - Monday, 12 November 2018

  hermes shoulder birkin price mulberry phone wallet air max zero metallic gold necklace mackage amalya coat pink yellow womens nike kobe 11 shoes adidas nmd runner grey maroon queen
  ratedpractice

 • debbiebissett

  debbiebissett - Monday, 12 November 2018

  nike huarache olive green classic under armour clutchfit prodigy womens white purple nike air max tumblr 2014 black blue womens nike free 2.0 shoes giuseppe zanotti harmony sandals nike air max plus premium
  debbiebissett

 • vdgPreok

  vdgPreok - Monday, 12 November 2018

  what does viagra do buy generic viagra viagra pills [url=http://www.viagraid.com/]online viagra[/url]

 • SelifanjaR

  SelifanjaR - Monday, 12 November 2018

  online online soft tabs europe

  5978 online super active max dose

 • SelifanjaR

  SelifanjaR - Monday, 12 November 2018

  online precio farmacia mxico

  5978 online p force

 • SelifanjaR

  SelifanjaR - Monday, 12 November 2018

  brand online uk

  5978 how to take online daily use

 • witeducates

  witeducates - Monday, 12 November 2018

  nike air huarache ultra red and black jimmy choo peep toe flats air jordan retro 10 kids pink red air max force mens air jordan retro 12 black denmark jordan future black white premium
  witeducates

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top