ኢትዮ ቴሌኮም-ተመሳስለው የተሰሩ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን የሞባይል ስልክ ቀፎዎችን ከአንድ ዓመት በኋላ ከጥቅም ውጪ አደርጋለሁ አለ

ተመሳስለው የተሰሩ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን የሞባይል የስልክ ቀፎዎችን የሚጠቀሙ ደንበኞች በአንድ ዓመት ውስጥ የማይቀይሩ ከሆነ ከጥቅም ውጪ እንደሚያደርጋቸው ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።

ተቋሙ የምዝገባ ስርዓቱን ከሶስት ዓመታት በፊት ለመጀመር ቢያቅድም፥ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መሰራት የነበረባቸው ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው መዘግየቱን ተናግሯል።

ኩባንያው ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ጋር ስለምዝገባ ስርዓቱ በሰጠው መግለጫ፥ በሀገሪቱ ውስጥ በጥቅም ላይ ያሉ ሁሉም የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን የመለያ ቁጥር መመዝገቡ ተነስቷል።

በኢትዮጵያ ውስጥ 58 ሚሊየን የሞባይል ደንብኞች ያሉ ሲሆን፥ በተደረገው የሞባይል ስልክ ቀፎዎች የመለያ ቁጥር ምዝገባ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ያህሉ ተመሳስለው የተሰሩ ወይም ከደረጃ በታች መሆናቸው ተረጋግጧል ነው የተባለው።

የኢትዮ ቴሌሌኮም ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ኦፊሰር አቶ አብዱራሂም አህመድ፥ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን የመለያ ቁጥር ምዝገባ ስርቆትንና በኮንትሮባንድ የሚገቡ ቀፎዎችን ለመከላከል ይረዳል ብለዋል።

በሀገር ውስጥ ሞባይል አምራቾችና ከውጪ በማስመጣት የሚሸጡ ነጋዴዎች፥ ጤናማ የንግድ ውድድርን ተከትለው እንዲሰሩ ያሰችላቸዋል ነው ያሉት።

አቶ አብዱራሂም ምዝገባው በየጊዜው የሚፈፀም የሞባይል ስርቆትና በተሰረቁ የሞባይል ስልኮች የሚፈፀሙ ወንጀሎችን በቀላሉ መከላከል እንደሚያስችል ተናግረዋል።

የስልኮቹ ከደረጃ በታች መሆንም ደንበኞች በሚያገኟቸው አገልግሎቶች ላይ አሉታዊ ጫና መፍጠራቸውን አንስተዋል።

ተመሳስለው የተሰሩ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን የማይቀየሩ ከሆነ ከዓመት በኋላ ከጥቅም ውጪ ይደረጋሉ ተብሏል።

ተመሳስለው የተሰሩ ስልኮችን የሚጠቀሙ ደንበኞች በአጭር ፅሁፍና በሌሎች ዘዴዎች መልዕክት ይደርሳቸዋል ተብሏል።

ደንበኞች በተለያዩ ምክንያቶች የማይጠቀሙባቸውን በሲም ካርድ የሚሰሩ የቴሌኮም መገልገያ መሳሪያዎችን በሶስት ቀናት ውስጥ፥ ሲም ካርድ በማስገባት ከኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ጋር ማገናኘት እንደሚጠበቅባቸውም በመግለጫው ላይ ተነስቷል።

እስከ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም ድርስ በሲም ካርድ የሚሰሩ የቴሌኮም መገልገያ መሳሪያዎች በኢትዮ ቴሌኮም ካልተመዘገቡ ከኔትወርክ ውጭ የሚደረጉ ሲሆን፥ ከመስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት አይችሉም።

ተንቀሳቃሽ የሆኑ የቴሌኮም መገልገያ መሳሪያዎችን በኔትወርክ በቀጥታ የመመዝገብ ሂደት ለተጠቃሚዎች፣ ለአስመጭዎችና ለሀገር ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ነው በመግለጫው ላይ የተነሳው።

ለተጠቃሚዎች የሚኖረው ጥቅም የተሰረቁ ተንቀሳቃሽ የቴሌኮም አገልግሎት መጠቀሚያ መሳሪያዎች፥ ጥቁር መዝገብ እንዲገቡ እና በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ እንዳይጠቅሙ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተነግሯል።

ለአስመጪዎችና ለአምራች ኩባንያዎችም ቢሆን በህጋዊ የንግድ ውድድር ውስጥ እንዲያልፉ ያግዛቸዋል ተብሏል።

ለሀገር የሚኖረው ፋይዳ ከዘርፉ የሚገኘው ቀረጥ በአግባቡ እንዲሰበሰብ፣ የሀገር ውስጥ አምራቾች አቅም እንዲጎለብትና ህገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር ይወጣ የነበረ ከፍተኛ ወጪን የሚያስቀር መሆኑ ነው የተጠቆመው።

የተንቀሳቃሽ ቴሌኮም መሳሪያዎች ምዝገባ ለማከናወን የሚያስችል መመሪያ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዘጋጀቷል።

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(0 votes)

93256 comments

 • drivedetail

  drivedetail - Friday, 18 January 2019

  ray ban rb2140 original wayfarer sunglasses 901 black gold new york yankees hats ebay description ray ban wayfarer folding blue lens under armour curry two air max command 32 nike kyrie 2 white mens hair
  drivedetail http://www.drivedetail.com/

 • kanpourakuen

  kanpourakuen - Friday, 18 January 2019

  nike huarache ultra run icefil adidas originals zx 700 green chicago bears official jersey oakland raiders 15 michael crabtree olive 2017 salute to service limited jersey red long sleeve ralph lauren shirt nike blazers grey with red tick
  kanpourakuen http://www.kanpourakuen.com/

 • onlyopenhomes

  onlyopenhomes - Friday, 18 January 2019

  adidas neo unisex sneakers nike air max aliexpress 2015 nike air force 1 flyknit low brown silver adidas superstar 2 light blau flyknit lunar 2 kopen english ray ban justin orb4165
  onlyopenhomes http://www.onlyopenhomes.com/

 • notbore

  notbore - Friday, 18 January 2019

  adidas gazelle boost idealo billig nike air vapormax kvinners gr酶nn adidas nmd runner kaskus cincinnati reds hat history pattern adidas crazylight boost dam盲nner rosa prada saffiano bag sizes
  notbore http://www.notbore.com/

 • prorilasia

  prorilasia - Friday, 18 January 2019

  nike hyperrev 2017 mens green red nike lunarglide 6 mens orange yellow calgary flames adam pardy 7 red authentic jersey nike air max sneaker boots uk gold purple womens nike lebron 15 shoes air jordan 12 gs barrons top
  prorilasia http://www.prorilasia.com/

 • quaderealty

  quaderealty - Friday, 18 January 2019

  nike kobe 5 black mamba new balance 890 womens grey white air jordan 28 brown yellow oakland as diamond era hat youtube nike lunarglide 8 black womens sunglasses prada aviator
  quaderealty http://www.quaderealty.com/

 • agichipay

  agichipay - Friday, 18 January 2019

  nike air force one mid 07 black white zdeno chara 33 boston bruins reebok premier alternate jersey small nike hyperdunk pink shoes huarache ultra fl氓den bl氓 paint nike roshe run sko pattern peach hvit ray ban rb2132 brown gradient on antique polarized lens
  agichipay http://www.agichipay.com/

 • perheopas

  perheopas - Friday, 18 January 2019

  nike free 5.0 femminile viola arancia adidas nmd r2 w wonder pink wonder pink core black converse femme all star blanche mujeres new balance 996 camello nike mens mike pouncey limited navy blue jersey los angeles chargers nfl 53 player name number tank top nike air force 1 high pink
  perheopas http://www.perheopas.com/

 • dixiepundit

  dixiepundit - Friday, 18 January 2019

  air max thea blue pink womens nike nike lunarglide 6 kvinners hvit r酶d free 4.0 flyknit r酶d l酶ping sko oakley limited edition jupiter camo frogskins sunglasses manual nike limited customized jersey nfl seattle seahawks mens alternate grey nike air zoom 90 it womens blue orange
  dixiepundit http://www.dixiepundit.com/

 • foliekopen

  foliekopen - Friday, 18 January 2019

  nike free run 2 tumblr nike sb stefan janoski max mens gold yellow jordan snapback gold nike huarache exclusive junior adidas porsche design iii rosa schwarz nike washington redskins customized burgundy red alternate stitched vapor untouchable limited mens nfl jersey
  foliekopen http://www.foliekopen.com/

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top