በቀን ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ተቀምጦ ማሳለፍ ቶሎ የመሞት እድልን ያፋጥናል- ጥናት

ለረጅም ሰዓታት መቀመጥ ለጤናችን ከፍተኛ ጉዳት እንዳለው በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። የአሜሪካ ተመራማሪዎች ደግሞ በቅርቡ ባወጡት የጥናት ውጤት

በቀን ውስጥ ካለን ጊዜ ውስጥ አብዛኛውን ተቀምጠን የምንናሳልፍ ከሆነ ቶሎ የመሞት እድላችንን እንደሚያፈጥን አስታውቀዋል።

ለረጅም ሰዓት በምንቀመጥበት ጊዜ በየግማሽ ሰዓት ልዩነት እየተነሳን በእግራችን ዞር ዞር ካልን እና ከተንቀሳቀስን ግን ለሞት የመጋለጣችን እድል እንደሚቀንስም ነው ጥናቱ የሚያመለክተው።

በአሜሪካ ኒው ዮርክ የሚገኘው የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማእከል የተሰራው ጥናት ቡድን መሪ የሆኑት ኬይት ዲያዝ፥ ይህ ጥናት በቀን ለተወሰነ ጊዜ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ (ስፖርት መስራት) ብቻ በቂ እንዳልሆነ ያሳያል” ብለዋል።

“የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት እንዳለ ሆኖ በተወሰነ ሰዓት ልዩነት ውስጥ በእግራችን መንቀሳቀስ እንዳለብን ልብ ልንል ይገባልም” ብለዋል።

ተመራማሪዎቹ እድሜያቸው 45 ዓመት እና ከዚያ በላይ ከሆኑ ከ7 ሺህ 985 ሰዎች ላይ መረጃ የወሰዱ ሲሆን፥ በሳምንት ወስጥ ምን ያክል እንቅስቃሴን እንደሚያደርጉም ጠይቀዋቸዋል።

ከእነዚህም ውስጥ 77 በመቶ ያክሉ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ሳያደርጉ ለረጀም ሰዓት ተቀምጠው እንደሚሰሩ ነው በጥናቱ የተለየው።

ለአራት ዓመት በተካሄደው ጥናት ላይም በጥናቱ ወቅት ከተሳተፉት ሰዎች ውስጥ 340 ሰዎች መሞታቸውንም ነው ተመራማሪዎቹ ያስታወቁት።

ረጅም ጊዜን ሳንንቀሳቀስ በአንድ ቦታ የምናሳልፍ ከሆነ በጊዜ ሂደት ለሰውነት ከመጠን በላይ ውፍረት፣ ከመጠን ላለፈ የስብ ክምችት፣ ለስኳር በሽታ፣ ለልብ ህመም እና ለሞት የመጋለጥ እድላችን እየጨመረ ይመጣል የሚለውንም ተመራማሪዎቹ አስታውቀዋል።

አንድ የሚረዳን ነገር ቢኖር አላርም ወይም የማንቂያ ደውል ያላቸውን ሰዓቶች መጠቀም ነው የሚሉት ተመራማሪዎቹ፥ በዚህም በምን ሰዓት ተነስተን መንቀሳቀስ አለብን የሚለውን ከሞላን በኋላ አላርሙ ሲጮህ ለመንቀሳቀስ ይረዳናል ብለዋል።

ከዚህ በተጨማሪም ቢሮ ውስጥም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተቀምጠን በምናሳለፍበት ስፍራ ላይ አካላችንን ለማንቀሳቀስ የሚረዳንን ነገር አስገብተን መጠቀምም መልካም ነው ተብሏል።

ምንጭ፦ www.reuters.com

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(0 votes)

160795 comments

 • tjtraind

  tjtraind - Sunday, 24 February 2019

  [url=http://canadapharmacyonlineegol.com/#]canadian pharmacy online viagra[/url] viagra tablets tadalafil online canadian pharmacy

 • Loans

  Loans - Sunday, 24 February 2019

  [url=https://paydayloansonline.us.org]payday loans online no credit check[/url] [url=https://cashadvance.us.org]payday advance online[/url] [url=https://paydayloan.us.org]payday loans pennsylvania[/url]

 • Payday Loan Online

  Payday Loan Online - Sunday, 24 February 2019

  [url=http://cashadvance.us.org]cash advance[/url] [url=http://paydayloansonline.us.org]payday loans no credit check same day[/url] [url=http://paydayloan.us.org]payday loan no fax[/url]

 • klarinettino

  klarinettino - Sunday, 24 February 2019

  north face womens black puffer vest pandora charms safety chain pandora princess ring malaysia nike air zoom kobe venomenon 4 nike huarache high womens blue yellow michael kors jet set travel tote bag black
  klarinettino

 • dineet

  dineet - Sunday, 24 February 2019

  adidas nmd runner womens gold orange nike limited mens pittsburgh steelers 84 antonio brown 80th anniversary throwback nfl jersey 89.99 nike air max 90 cork kobe 9 low elite colorway parajumpers angie womens jacket coach heritage messenger bag
  dineet

 • mymascensores

  mymascensores - Sunday, 24 February 2019

  pink nike dri fit hat yellow white womens nike free 3.0 v2 shoes adidas ultra boost uncaged white zombie nike air max tailwind 6 mint green nike free run 3 herren blau rot nike zoom clear out 2 black orange
  mymascensores

 • coldditch

  coldditch - Sunday, 24 February 2019

  odell beckham jr cheap jersey salvatore ferragamo mens reversible leather belt womens nike kobe 12 orange germany how much are the ugg boots adidas tubular radial iridescent womens nike blazer us shoe
  coldditch

 • audioalpaca

  audioalpaca - Sunday, 24 February 2019

  jordan son of mars blue green glow gold white womens nike kobe 9 mid shoes nike air max terra 180 hombres blanco pink gold mens air jordan retro 13 shoes mackage coat saks mennns nike air max 90 hvit
  audioalpaca

 • aesqpharm

  aesqpharm - Sunday, 24 February 2019

  nike foamposite galaxy buy online nike lebron christmas 11 mackage rima bag nike air max 90 red white black blue and white los angeles rams jersey new hermes belt 2016
  aesqpharm

 • biyotestatik

  biyotestatik - Sunday, 24 February 2019

  nike free flyknit 3.0 limited edition walkthrough mlb detroit tigers hat nike roshe turquoise grey adidas springblade shoes colors nike free run 3.0 v6 menns gull air max 2013 canada
  biyotestatik

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top