ስልኮዎ በቫይረስ መጠቃቱን እንዴት ማወቅ ይችላሉ? ስልኮንስ ከቫይረስ እንዴት ነጻ ማድረግ ይችላሉ?

ስልኮዎ በቫይረስ መጠቃቱን እንዴት ማወቅ ይችላሉ? ስልኮንስ ከቫይረስ እንዴት ነጻ ማድረግ ይችላሉ? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርት ነው መልካም ቆይታ::

ስልኮዎ በቫይረስ መጠቃቱን እንዴት ማወቅ ይችላሉ 
1፡ በስልኮዎ ውሰጥ ያሉ ፐሮግራሞቸ አልከፍት ይላሉ 
2፡ በሚሞሪ ካርድዎ እና በስልክዎ ውስጥ ያሉ የራስዎ ፋይሎች ራሳቸውን ይቀይራሉ በተለይ ደግሞ በቫይረስ የተጠቃውስልክዎ ከሆነ ፋይሎችን አልያ ሶፍትዌሮችን ለመክፈት ሲሞክሩ application not supported or file dasn’t exist የሚል ሜሴጅ ሊመጣ ይችላል 
3፡ የሰልክዎ የባትሪ ጉልበት በጣመ እየደከመ ይመጣለ ይሀ ምልክት ግነ በኖርማል ስልኮች ላይም ሊስተዋል ይችላል ያ የሚሆነው ደግሞ የሚጠቀሙት ባትሪ ኦርጅናል ባለመሆኑና በሌሎችም ችግሮች ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ባትሪ ኮኔክተር ችግር ካለበት ባትሪዎን ቶሎ ቶሎ ይጨርስበወታል (ስለዚክና መሰል ጉዳዮች በሌላ ፕሮግራም ላይ በሰፊው እንጨዋወታለን)
4: ምናልባት ስልክ ደውለው እያናገሩ እያለ አልያ ደግሞ ገና እየደወሉ እያለ ስልክዎ ይቋረጣል :(ይህም ሌላ ምክነያትሊኖረው ይችላል ለምሳሌ የስልክዎ ስክሪን ችግር ካለበትና ስልክዎ ባጋጣሚ የሚጠፋ ከሆነ፣የባትሪዎ ችግርም ሊሆን ይችላል ሌላም ሌላም ስለዚክ ጉዳይም በሰፊው የምናይበት ቀን ቅርብ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው)
5:  በስልክዎ ላይ በጫኑት አፕልኬሽን እየተጠቀሙ እያሉ ፕሮግራሙ በራሱ ጊዜ ሊዘጋበዎ ይችላል
6:  እንደ አጠቃላይ ልናየው የምንችለው ደግሞ የስልክዎ ነገራቶችን በፍጥነት የመከወን ብቃት እጅጉን ይቀንሳል ተሰላችተ እስከመወርወር ድረስ ሊያናድድዎም ይችላለ 
ስለምለክቶቹ ይህን ያክል ካልን እንዴት መከላከል እንዳለብንና እንዴትስ ሁነቱ ከተከሰተ በኋላ ማስወገድ እንደምንችል አንዳንድ ነገራቶችን እንጥቀስ
1፡ ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እያለ ከሆነ ክስተቱ የተፈጠረው ስልክዎን ወዲያውኑ አጥፍተው ያብሩት/ ያስነሱት ይህን ማድረግዎ ኦንላይን የተለቀቁ ቫይረሶች በስልክዎ ላይ ለውጥ ማምጣት እንዳይችሉ ይረዳወ ዘንድ ነው
2: የተጠራጠሩትን ፕሮግራም ከሞባይልዎ ሾርትከት ላይ ለማጥፋት ይሞክሩ ይህ አልሆን ካለ
3: ከስልክዎ ውሰጥ setting የሚለውን በተን ተጭነው app የሚለውን ጠቅ ሲያደርጉ ብዙ ፕሮግራሞች ይታያሉ ከነኛ መካከልእርስዎ የተጠራጠሩትን ያጥፉት select and then press uninstall 
4: ከ setting ሳይወጡ ወደሆላ በመመለስ security የሚለውን ይምረጡ ከዚክ ጋ device adminstartore የሚለውን ይጫኑትና በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉትን በሙሉ አጥፍተው ስልክዎን ሪስታርት ያድርጉት ምናልባት ስልክዎ ቫይረስ ከሌለው ይህኛው አማራጭ በ ቼክ ቦክስ cheekbox ቲክ የተደረጉነ ፕሮግራሞችን ላያምታ ይችላል

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(0 votes)

22672 comments

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top