የጠፋብዎን የኮምፒዩተር ፓስዎርድ እንዴት አድርገዉ መመለስ ይችላሉ?

አሁን በፊት የኮምፒውተርዎ( የላፕቶፕ አልያ የ ቢሮ ዴስክቶፕ) ፓስዎርድ የጠፋብዎ(የረሱበትን)ቀን ያስታውሱታል??

በወቅቱ ኮምፒውተርዎን ለመክፈት የተጠቀሙት ቴክኒከ ምን ነበር? ??
እንሆ ዛሬ ከላይ እንደጠቀስነው ብዞቻችን ልናቀው ብንችልም ለምናቀው ማስታወሻ ለሌሎቻችን ደግሞ ለችግራችን መፍትሄ ይሆን ዘንድ አንዳችን ነገር ለማመላከት ብቅ ብለናል 
ምንድ ነው አትሉም KON- BOOT የኮምፒውተርዎን ፓስዎርድ ከረሱት በ አፋጣኝ ወደ ኢንተርኔት ካፌ ጎራ ይበሉና www. extra torrent. com. ብለው ይተይቡና በሚመጣው የመፈለጊያ ቦክስ ላይ KON- BOOT ብለው ይፃፉ ከዛ KON- BOOT - Your best remedy for forgotten
passwords የምትልዎን መርጠው ክሊክ ያድርጉባት ከዛም ማጄንት ሊንክ አልያ በቀይ ቀለም የተፃፈች "በ" የምትመስለዋን ይጫኑና ዳውንሎድ ያድርጉ ቀጣይ ከዛው ሳይወጡ "Universal USB Installer" eeasy. tool that
can help you create a USB version of Kon-Boot
without hassle in just 3 steps ዳውንሎድ ያድርጉና ልክ በ power iso የ iso ፍይሎችን በ ፍላሽ ቡት እነደምናደርገው ሁሉ የሚከተለውነ. ስቴፕ በመከተል ኮን ቡት ሶፍትዌሯን በፍላሻችሁ ቡት አድርጓት 
Step 1 requires
you to select Kon-Boot which is located right at
the bottom of the list. If you haven’t
downloaded the free version of Kon-Boot, tick
on the checkbox that says “Download the zip”
and your default web browser will automatically
run with the download page. Once downloaded, የመጀመርያው ደረጃ ኮን ቡቷን ባታወርዷት እንኳ የዳውን ሎድ ሊንኩን ተጭናችሁ ሶፍትዌሯን ማግኝት ትችላላችሁ 
ከላይ በነገርኳችሁ መንገድ ቀድማችሁ ካወረዳችሇት ደግሞ ብራውዝ(ፈልግ የሚለውነ ተጭናችሁ የፋይሏን መገኛ(ዳውንሎድ ስታደርጉ የተቀመጠችበትን) ፈልጋችሁ ሶፍትዌሯን ምረጡ ከዛም ፍላሻችሁነ ምረጡና
click on the Browse button to locate the kon-
boot-all.zip file. Finally select the USB flash
drive and click the Create button followed by
መጨረሻ ላይ ክርዔት(ስራ) የሚለውነ አማራጭ ተጫኑ 
Yes at the confirmation window. ከዛ. ኦኬ/እሽ ስትሉት በሚገባ ቡት አደረጋችሁ ማለት ነው ከዛ ቀሪው ነገር የሚሆነው ኮምፒውተራችሁን አጥፉና ስታስነሱት ከፍላሻችሁ ቡት አድርጉት እንዴት ማለት ጥሩ
1: ኮምፒውተርዎን ያጥፉ
2: ፍላሽዎን ይሰኩ
3: መልሰው ኮምፒውተርዎን ያብሩ
4: ልክ እንዳበሩት ወዲያውኑ ቡት ኬይ(boot keys: f9,f12..) ይጫኑ ከዛ ፍላሽዎን ይምረጡና ኢንተርን ይጫኑ ከዛ ሚመጡት ሁለት አማራጮች አንደኛውን ይምረጡና አሁንም ኢንተር ይበሉት መጨረሻ ላይ ኮምፒውተሩ በራሱ ጊዜ ጠፍቶ ሲበራ ፓስዎርዱን ይረሳውና ማንኛውንም ኬይ ሲጫኑ ይከፈታል 
ልብ ይበሉ ድጋሜ አጥፍተው ከማብራትዎ በፊት ሌላ ዩዘር አካውንት በ አድሚንስትሬሽን መክፈት ይኖርብዎታል

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(1 Vote)

194770 comments

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top