10 ጠቃሚ የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች

የአንድሮይድ ስማርት ፎኖች የእለት ከእለት ግንኙነታችንን የምናከናውንባቸው አለፍ ሲልም

ለመዝናኛና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎቶች የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው። በተለይም ለማንኛውም የምንፈልገው ግልጋሎት የሚሆኑ አፕሊኬሽኖችን በቀላሉ ልናገኝ መቻላችን የተወዳጅነታቸውን መጠን ጨምሮላቸዋል።
ዛሬ ከነዚህ አፕሊኬሽኖች ውስጥ ለእናንተ ጠቃሚ ይሆናሉ ያልናቸውን ይዘንላችሁ ቀርበናል ተከታተሉን።
1. SHAREit
SHAREit በአንድሮይድ ስልኮቻችን ዳታ ለመላላክ የሚያገለግለን አፕሊኬሽን ሲሆን ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎችን (ቪድዮዎች፣ ፎቶዎች...) በፍጥነት ያስተላልፍልናል። የዚህ አፕሊኬሽን ዋነኛ ጥቅሙ እና ከሌሎች ዳታ ማስተላለፊያ አፕሊኬሽኖች ያለምንም ኬብል ከኮምፒውተራችን ጋር ለመገናኘት እና ፍይሎችን ለማስተላለፍ ማስቻሉ ነው። ይህ አፕ ካለዎት ፍይል ከኮምፒውተርዎ ወይም ወደ ኮምፒውተርዎ ለመላክ ኬብል ፍለጋ መሯሯጥ አከተመ ማለት ነው።
2. DiskDigger
DiskDigger ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን DiskDigger አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው።
3. IDM download manager

በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።
4. Whistle phone finder
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።
5. WiFi Map
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።
6. Battery doctor
የስማርት ፎኖች ቀዳሚ ችግር ተብሎ የሚጠቀሰው የባትሪ ቆይታቸው አጭር መሆን ሲሆን ሁሉም በሚባል መልኩ ለሚያከናውኑት እያንዳንዱ የሚታይና የማይታይ ስራ ከፍተኛ የሆነ የባትሪ ሃይል ይጠይቃሉ። ይህ አፕ አላስፈላጊ የሆኑ ፕሮሰሶችንና ሰርቪሶችን በማስቆም ባትሪያችንን ለረጅም ጊዜ እንድንጠቀምበት ይረዳናል። ከዚህም በተጨማሪ የስልኩን ራም ነጻ በማድረግ ፈጣን ስልክን ይፈጥርልናል።
7. Avast anti virus
በኮምፒውተር ደህንነት ጥሩ ዝና ያለው አቫስት አንቲ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ለተጠቃሚዎች እነሆ ብሏል። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
8. Titanium backup
አይበለውና ስልካችን በስህተት ወይንም ፈልገነው factory reset ቢሆን ወይንም በሌላ የስልኩ ችግር ምክንያት የጫንናቸው አፕሊኬሽኖች፣ መልዕክቶቻችን እና ሴቭ ያደረግናቸው ሰዎች ዳታ ቢጠፋ ምን ያደርጋሉ? Titanium backup ለዚህ መፍትሔ የሚሆን አፕ ሲሆን ሙሉ ስልካችንን የራሱ የስልኩን አፕሊኬሽኖችና በሚደንቅ ሁኔታ ራሱን አንድሮይዱን ጭምር backup የሚያደርግ አስገራሚ አፕ ነው። አንድ ጊዜ backup ከያዝን በኋላ backup ፋይሉን ኮምፕዩተር ላይ ለማስቀመጥ በሚያስችል መልኩ አዘጋጅቶ ያስቀምጥልናል በዚህም ስልኩ የሆነ ችግር ቢያጋጥመው እንኴን ፋይሉ ኮምፒዩተራችን ላይ ስላለ ያለምንም ስጋት ስልካችንን ወደነበረበት ለመመለስ እንችላለን ማለት ነው።
9. Amharic dictionary
ይህ በኢትዮጵያውያን የተሰራ አፕ የእንግሊዝኛ ቃላትን የአማርኛ ትርጉም በቀላሉ ያቀርብልናል(ሜሪት ዲክሺነሪን በኪሳችን ማለት ነው)። ከዚህም በተጨማሪ የአንዳንድ የአማርኛ ቃላትን የእንግሊዝኛ ፍቺ ለማወቅ ከፈለግን በመፈለጊያ ሳጥኑ ውስጥ የአማርኛውን ቃል ማስገባት ብቻ ነው አፑ የቃሉን የእንግሊዝኛ አቻ ፍቺ ያቀርብልናል። ለሰራተኞች በተለይም ለተማሪዎች ጠቃሚ አፕ ነው።
10. Agerigna አገርኛ
ይህ አፕ ለአንድሮይድ ስማርት ፎን ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተዘጋጀ የግዕዝ ፊደላትን በቀላሉ ለመጻፍ የሚያስችል ኪ ቦርድ አፕ ነው። የግዕዝ ፊደላትን በፍጥነትና በቀላሉ ለማጻፍ ከማስቻሉ የተነሳ በስልካችን አማርኛን ለመጻፍ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ አፕ ለመሆን ችሏል።

Share this post

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to StumbleuponSubmit to TechnoratiSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Rate this item
(1 Vote)

44 comments

 • ROBLOX HACK APP ANDROID ROBLOX HACK IOS JAILBREAK ROBLOX

  ROBLOX HACK APP ANDROID ROBLOX HACK IOS JAILBREAK ROBLOX - Monday, 13 August 2018

  Hello, I think your website might be having browser compatibility issues. When I look at your blog site in Opera, it looks fine but when opening in Internet Explorer, it has some overlapping. I just wanted to give you a quick heads up! Other then that, terrific blog!

 • Top eleven hack by cheat tool - 999999 free tokens

  Top eleven hack by cheat tool - 999999 free tokens - Monday, 13 August 2018

  Hi there, i read your blog from time to time and i own a similar one and i was just curious if you get a lot of spam responses? If so how do you protect against it, any plugin or anything you can advise? I get so much lately it's driving me insane so any support is very much appreciated.

 • flashuse

  flashuse - Sunday, 27 May 2018

  adidas superstar 2 light blau,nike free trainer 1,nike zoom all out flyknit white,mens nike free flyknit 4.0 blue grey,nike air force 1 07 lv8 white,air jordan retro 13 gold white
  flashuse http://www.flashuse.com/

 • celeblesbians

  celeblesbians - Sunday, 27 May 2018

  nike blazer low leather vintage sneaker damen,adidas kids shoes yellow,nike air max 90 navy stealth obsidian blue,nike air force 1 styling g force,womens nike air presto orange gold,reebok jetfuse orange
  celeblesbians http://www.celeblesbians.com/

 • eucbowl

  eucbowl - Sunday, 27 May 2018

  nike air max essential team rouge,nike dunk sky high wedge trainers,nike free run motion flyknit womens,nike lebron soldier 11 white,air max sneakerboot buy,nike air max bw premium
  eucbowl http://www.eucbowl.com/

 • bnlracing

  bnlracing - Sunday, 27 May 2018

  nike shox rivalry grey,nike hypershift black red,nike free socfly 42 5,air max red ivo,nike womens free flyknit tr 5.0 training up,adidas crazy light boost mid 2015 irons
  bnlracing http://www.bnlracing.com/

 • apkatsikas

  apkatsikas - Saturday, 26 May 2018

  herren air max 90 hyperfuse gold orange,nike free 4.0 flyknit womens pink,womens nike zoom pegasus 33 purple blue,adidas f50 adizero ag soccer boots gul blå rød,nike free rn commuter,kyrie 2 superman
  apkatsikas http://www.apkatsikas.com/

 • ercots

  ercots - Saturday, 26 May 2018

  nike lunartempo blue lagoon tickets,air max command skroutz,kyrie 3 oreo cookies,nike air presto womens shoe yard,free run 2 reflective,womens asics gel kayano 21 green blue
  ercots http://www.ercots.com/

 • crudedrilling

  crudedrilling - Saturday, 26 May 2018

  yeezy boost 550 black,nike free rn white,nike free trainer 5.0 university gold,air max 90 pure red,nike free hyperko shield trainer uk,jual nike shox original
  crudedrilling http://www.crudedrilling.com/

 • dekorsee

  dekorsee - Saturday, 26 May 2018

  nike air max 2013 blue,nike lunartempo 2,nike air force 1 high lv8 mens,adidas mundial team modern craft noir,nike air max 95 rose satin,air jordan 7 retro usa
  dekorsee http://www.dekorsee.com/

 •  Start 
 •  Prev 
 •  1  2  3  4  5 
 •  Next 
 •  End 

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

Information for All

Go to top